የእኛ መፍትሄ

የእኛ መፍትሄ

የምዕራባዊ አይነት ሆስፒታል ከሚኖሩት ማነቆዎች ፈቀቅ ያልን ሲሆን፣ የተባበሩት መንግስታት የዘላቂ ልማት ግቦን እንዲሁም ብልህነትን ተላበሰየአየርንብረት ምህንድስናን በማካተት ሞጁላር የሆስፒታል ዲዛይን ለማዘጋጀት እየሰራን እንገኛለን፡፡

ተቋሙ የተዘጋጀው በግሪድ በተዘጋጁ ተናጠል ክፍሎች(ሞጁሎች) አማካኝነት ሲሆን፣ እያንዳንዱም ሞጁል በተናጠል መስራት ወይምከማንናውም ሌላ ሞጁል ጋር መገናኘት ይችላል፡፡ በመስክ ላይ የሚከናወን ውሃ እና የቆሻሻ አስተዳደር እንዲሁም ተፈጥሮ ሀይል ማመንጨት እናብቁ የተፈጥሮ የአየር ዝውውር የመስክ እንደሁም አየር ንብረት ሁኔታዎችን ባገናዘበ መልኩ ተስተካክለዋል፡፡ ይህም ዘላቂው ሆስፒተላ ለበርካታየአየር ንብረት ሁኔታዎች- የበረሃ አስቸጋሪነት፣ የደን ወይም የበረዶ ግግር አየር ንብረት ሁኔታዎች ምሉዕ በሆነ መልኩ መፍትሄ ሊገኙ የሚችሉበትንሁኔታ ያመላክታል፡፡ አስፈላጊ ከሆነም፣ ተቋሙ በነባር መሰረተልማት ላይ ባልተመረኮዘ መልኩ በተናጠል መስራት ይችላል፡፡


ሆስፒታሉ የተገነባው የፈጠራ ክህሎትን በተላበሱ የግንባታ ግብዓቶች አማካኝነት ነው፡፡ ኮምፖሲት የፓኔል ግብዓቶቹ 100% መልሶ ጥቅም ላይ ከዋለግብዓት የተዘጋጁ ሲሆን በእያንዳንዱ ስፍራ ላይም አስቀድመው መመረት የሚችሉ ናቸው፡፡ አግባብነተ ያላቸው የግንባታ ግብዓቶች እንዲሁምመለዋወጫዎች ከተቻለ ከሀገር ውስጥ የሚመጡ ሲሆን፤ ይህ የሆነው ሆሰፒታሉ አዎንታዊ ሆነ የኢኮኖሚ ተጽእኖን ከመጀመሪያ ደረጃዎቹ ጀምሮበማህበረሰቡ ላይ ማሳደር እንዲችል በማሰብ ነው፡፡ ምርት እንዲሁም የስምሪት ደረጃዎቹ ጊዜ ሚቆጥቡ ሲሆን፣ ከሞጁላር መዋቅሩ ጋር በመሆንምእጅግ በፍጥነት እንቅስቃሴ መጀመር እንዲቻል ያደርጋሉ፡፡

  • Bildtitel

    Untertitel hier einfügen
    Button
  • Bildtitel

    Untertitel hier einfügen
    Button
  • Bildtitel

    Untertitel hier einfügen
    Button
  • Bildtitel

    Untertitel hier einfügen
    Button
  • Bildtitel

    Untertitel hier einfügen
    Button
  • Bildtitel

    Untertitel hier einfügen
    Button

መሪ ከሆኑ የህክምና መሳሪ አምራቾች ጋር የሚከናወኑ አጋርነቶችም ዘመናዊ የእንክብካቤ የቴክኖሎጂ መስፈርትን እንድናስቀምጥ አግዙናል፡፡


የዘላቂ ሆስፒታል ማዕከላዊ ክፍል ኦፕሬሽኖች ከጀመሩ በኋላ ሆስፒታሉን መደገፍ ናቸው፡፡ የእና ግብ አነስተኛ ተጽእኖ ያለውን ኦፕሬሽን በአካባቢውማህበረሰብ ላይ ማስረጽ እንዲሁም ከፍተኛ ደረጃ ያለው የንጽህና መስፈርትን ማስጠበቅ እንዲሁም የታካሚዎችን ምቾት ማስጠበቅ ነው፡፡ የሀገርውስጥ መሰረተልማቶች ላይ ባልተመረኮዘ መልኩ፣ ተቋሙ 100% ታዳሽ ሀይልን በመጠቀም መንቀሳቀስ የሚችል ሲሆን፣ ይህም ሀይል የሚመነጨውእና የሚከማቸው በመስኩ ላይ ነው፡፡ ውሃ እንዲሁም ቆሻሻ በመስኩ ላይ ተሰብስበው የሚታከሙ ሲሆን፣ ይህም እራሱን የቻለ ከCO2 የጸዳ ህንጻንይሰጠናል፡፡ ተቋሙ የተነደፈው የመሬት መንቀጥቀጥን በሚቋቋም እና በተረጋጋ መልኩ ሲሆን፤ ይህም ዲዛይን የሞጁል አያያዝ እንዲሁምቀጣይነት ያለው እንቅስቃሴን በአንድ ሞጁል ላይ የተቃጣ ጉዳት በሚኖርበትም ጊዜ ለማስጠበቅ ያስችላል፡፡


ሆስፒታሉ በግንባታ እና አፖሬሽን ሂደት ላይ ለአካባቢው ማህበረሰብ የስራ እድሎችን ሚፈጥር ሲሆን፣ የሆስፒታል ሰራተኞች ትምህርት እናስልጠናም የፕሮጀክቱ ቁልፍ ግብ ነው፡፡ በአካባቢው ከሚገኙ የጤና ጥበቃ አቅራቢ ባለሙዎች እንዲሁም የማህበረሰብ መሪዎች ጋር የሚደረግ ትብብር በሁሉም የልማት ደረጃዎች ላይመከናወኑ ሆስፒታሉ የአካባቢውን ማህበረሰብ ልማድ የተከተለ መሆኑን እንዲሁም ለበርካታ ተግባሮች ምቹ የሆነ አቅርቦት መኖሩን ለማረጋገጥያግዛል፡፡- የጤና ትምህርት፣ የክትባቶች እና መድኃኒቶች ስርጭት፣ የአደጋ ጊዜ ምላሽ ማስተባበሪያ እንዲሁም እንደ ማህበረሰብ ማዕከል መስራት፡፡


ሁሉን አቀፍ የሆነ ፕሮጀክት የሚከናወንበት እንዲሁም ሙሉ ምርት የሚቀርብበት፣ የሚገጠምበት እንዲሁም የሚጠበቅበት አሰራርን ዲዛይንለማድረግ የቻልን ሲሆን ይህም አሰራር፣ ምሉዕ የሆነ እና ለሰፊው ህዝብ፣ ለመሰረተልማት እንዲሁም ለአካባቢ ሁኔታዎች ተስማሚ ሆኖ የሚዘጋጅነው፡፡  የእኛን ሆስፒታሎች ምንም አይነት ግብዓት በማይባክንበት መልኩ አንድ በአንድ እስከማፍረስ ደረጃ ድረስ/ጭምር አብረን እንጓዛለን፡፡

Share by: