የስትራክቸራል ኢንጅነሪንግ ዲዛይን

በማስረጃ ላይ የተመረኮዘ ዲዛይን

የስትራክቸራል ኢንጅነሪንግ ዲዛይን


with Knippers Helbig

እኛ የተለያዩ የትምህርት መስኮችን በሚያካትቱ የዲዛይን ቡድኖች ውስጥ ንቁ አጋር በመሆን እንስራለን፡፡ የተጠናቀረ የዲዛይን ጽንሰሀሳብንከባለቤቶች፣ ከአርክቴክቶች እንዲሁም ከሌሎች የትምህርት መስክ ባለሙያዎች ጋር በመሆን እናዘጋጃለን፡፡

ኖፐርሄልቢግ ሁሉን አካታች ሆኑ የስትራክቸራል ኢንጂነሪንግ፣ የገጽታ ዲዛይን እንዲሁም የጂኦሜትሪ ማማከር ስራዎችን ከአርክቴክቸር ረገድአስቸጋሪ ለሆኑ ህንጻዎች እና የግንባታ ፕሮጀክቶች የመሳሰሉ የአገልግሎት አይነቶችን የሚያቀርብ አለማቀፍ የምህንድስና ስራ ነው፡፡  ከ25 አመታትበላይ የሚሆን ልምድን ከኮምፖዚቶች ረገድ በማካበት፣ ከስቱትጋርት ዩኒቨርሲቲ ጋር ያላቸው ግንኙነት ለኒፐርስሄልቢግ ከግብዓት መፈተሻአቅርቦቶች ረገድ ቀጥተኛ ተደራሽነትን ሚሰጥ ሲሆን፣ በተጨማሪም ዘመናዊ የግብዓት መፈተሻ አቅርቦቶችን እንዲሁም  የዲዛይን ምርምሮችንያቀርባል፡፡

በሶስቱ የዲዛይን ተሞክሮ ማማዎች፤ ማለትም በተግባር፣ ተሞክሮ እንዲሁም በምርምር ላይ በመነሳት ኒፐርስሄልቢግ ቀጣይነት ባለው መልኩየአርክቴክቸር፣ የስትራክቸራል ኢንጅነሪንግ እንዲሁም የገጽታ ዲዛይን ጥጎችን ለመግፋት እየጣረ ይገኛል፡፡

Share by: