የአቅርቦት ትስስር አመራር

በማስረጃ ላይ የተመረኮዘ ዲዛይን

የአቅርቦት ትስስር አመራር


with CH Robinson


CH ሮቢንሰን የአለማችንን ኢኮኖሚ የሚመሩ ምርቶች እና እቃዎችን በቀላሉ በማቅረብ ሂደት ላይ አለማቀፍ ንግድን በማፋጠን ላይ ያምናል፡፡ ከመቶአመት በላይ የሚሆን የኢንዱስትሪ ተሞክሮን በመያዝ፣ ፈጣን እድገትን ለማስተዳደር፣ ለውጥን ለመቀበል እንዲሁም በገቤ ስፍራ ላይ ተፎካካሪ ሆኖለመቆየት ምን እንደሚያስፈልግ ያውቃሉ፡፡ ዛሬ፣ ከአለማችን ታላላቅ ሶስተኛ ወገን የሎጂስቲክስ አቅራቢዎች ውስጥ አንዱ ናቸው፡፡ ከ120,000 በላይለሚሆኑ በአለማችን ላይ ለሚገኙ ደንበኞችም ፈጠራን የተላበሱ የአቅርቦት ትስስር መፍትሄዎችን ያቀርባሉ፡፡

በመኪና የሚጫኑ አገልግሎቶችን፣ በውቅያኖስ ወይም በአየር የጭነት አገልግሎት ብትፈልጉ፣የአቅርቦት ትስስር የማማከር ስራ ወይም ሌሎችስራዎችን ብትፈልጉ፣ ሰዎችን የማወቅ፣ ውጤታማነታቸው የተረጋገጠ ሂደቶችን በማወቅ እንዲሁም አለማቀፍ ቴክኖሎጂዎችን በመረዳትተወዳዳሪ የሌለው ግንኙነትን፣ አቅም እንዲሁም ተሞክሮን ይለግሱዎታል፡፡


Share by: