መልከአምድር

በማስረጃ ላይ የተመረኮዘ ዲዛይን

መልከአምድር


with bluegrassplan

ቶርስቲን ጌስን የብሉግራስ እቅድ መሪ እንደመሆኑ ባለፉት 30 አመታት ላይ በርካታ ሽልማትን ያገኙ ፕሮጀክቶችን በጀርመን እንዲሁም በአለማችንላይ እውን አድርጓል፡፡ በርካታ ታዋቂ አርክቴክቶች ጋር የሰራ ሲሆን፣ ከጤና ጥበቃ ዘርፍ ረገድ በመስራትም ከፍተኛ የሆነ ተሞክሮን አግኝቷል፡፡


የእርሱ ተሞክሮ የፕሮጀክት አመራርን እንዲሁም ውስብስብ የመልከአምድር ዲዛይኖችን በሀገርበቀል ተክሎች መስራት እንዲሁም የፕሮጀክቶችዲዛይን እና ተግባርን መደገፍን ያካትታል፡፡


Share by: