መስራች

መስራች

ገናር ዴንዊል በጀርመን መሰረቱን ያደረገ አርክቴክት እና የሆስፒታሎች የእቅድ ባለሙያ ነው፡፡ የPansanté (ፓንሳንቴ) አላማ በአብዛኛው አለም ውስጥየጤና ጥበቃ ዘርፉን በዘላቂነት ማሻሻል ነው.  ገናር ለፕሮቶታይፕ ዲዛይን፣ ፕሮጀክት ዲዛይን፣ የዲዛይን ልማት እንዲሁም የምህንድስና ቡድኑንየመቆጣጠር እና የማስተባበር ስራዎች ላይ ኃላፊነት ይወስዳል፡፡


Gunnar Dennewill - Hospital Planner, Architect

ከፍተኛ ደረጃ ያላቸው የተለያዩ የሆስፒታል ፕሮጀክቶች ላይ ባካበተው ከ30 ዓመት በላይ ተሞክሮ፣ በሁሉም የአገልግሎት ደረጃዎች ላይ ለአለማቀፍእና የተለያዩ ዘርፎችን ያቀፉ ቡድኖች ላይ ሀላፊነት ወስዶ ሲሰራ ቆይቷል፡፡ ከተመረጡ የባለሙያ ቡድኖች ጋር፣ ከጤና ጥበቃ አርክቴክቸር፣  የሆስፒታል እቅድ፣ ንግድ፣ ፋይናንስ፣ አለማቀፍ ግንኙነቶች እንዲሁም የከተማ እቅድ ረገድ ቁልፍ የባለሙያ ተሞክሮዎችን በማቀናጀት ይሰራል፡፡


more
Share by: