ስነህንጻ(አርክቴክቸር)

ስነህንጻ(አርክቴክቸር)

with Panmodular

የስኬታማ አርክቴክቸር ቁልፉ ግንኙነት ነው፡፡ የእኛ አቀራረብ ከባለሙያዎች፣ ደንበኞች እንዲሁም ተጠቃሚዎች ጋር ቀታይነት ለውን ውይይትየሚያካትት ነው፡፡ ይህንን መንገድ በምንጠቀምበት ጊዜ እጅግ ብቁ በሆነ፣በላቀ እንዲሁም አሳቢ በሆነ አሰራር የደንበኞቻችንን ፍላጎቶች ማሟላትእንችላለን፡፡ ችላ የሚባሉ ጉዳዮች ላይ የላቀ አትኩሮት የሚደረግበት ምህዳር በመፍጠር፣ የላቀ አርክቴክቸርን ለማረጋገጥ እንጥራለን፡፡



Share by: