ጥራትን ማረጋገጥ

በማስረጃ ላይ የተመረኮዘ ዲዛይን

ጥራትን ማረጋገጥ

እንዲሁም የባልደረቦች ግምገማ


with Potthoff Engineering


የጥራት ማረጋገጥ ስራ በሂደቱ ላይ የሚከናወን የመጨረሻ ደቂቃ ፍተሸ አይደለም፡፡ ከጅምሩ በሁሉም ሂደቶቻችን ውስጥ የሚካተት ሂደት ነው፡፡በእና ቡድን ላይ እንዲሁም በሚሰሩት ስራ ላይ መደበኛ ግምገማ እንዲሁም ክትትል ማከናወንን ካትታል፡፡ በተጨማሪም የሜካኒካል እናኤሌክተሪካል መሳሪያዎች በር እና መስኮቶችን ጨምሮ የተለያዩ አካላትንም ያካትታል፡፡ እያንዳንዱ በመስኩ ላይ የሚቀርብ እቃ የእኛን ሰነዶችእንደሚከተል እንዲሁም ማንናውንም ተግባራዊ መስፍርት እንደሚከተል ለማረጋገጥ ይፈተሻል፡፡

እኛ ፕሮጀክቶች እስከሚጠናቀቁ ድረስ ብቻ ሳይሆን በኦፕሬሽን እና የአተገባበር ደረጃ ላይ ጭምር ለመከታተል ያለን ቁርጠኝነት እና ሁሉም ነገርበጥሩ ስራ ሁኔታ እንዲቀጥል ያለንን ቁርጠኝነት የሳያል፡፡ በእኛ መስክ ላይ የምናሰማራቸው በአግባቡ እውቅና የተሰጣቸው ባለሙያዎች ከፍተኛጥራት ያለው እውቀትን በሁሉም ፕሮጀክቶቻችን የቴክኒክ መርሆዎች ላይ ያመጣሉ፡፡

Share by: